በኢትዮጵያ ከተሞች የሚታዩ ውዝግቦችን ማጥናት፣ ከአዲስ አበባ ውጪ ያሉ የከተማ ማዕከላት የሚስተዋሉ ጉልህ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ለውጦች ምን ዓይነት መልክ እንዳላቸው ለመገንዘብ ይረዳል። በዚህ ረገድ በቅርቡ የተመሠረተው የሲዳማ ክልል ርዕሰ መዲና በሆነችው የቀድሞ የደቡብ ክልል ዋና ከተማ ሐዋሳ…
RVI publishes books, research reports, research papers, briefings and meeting reports in a range of formats. Publications cover policy, research, arts, culture and local knowledge in the countries of eastern and central Africa. Research publications—books, reports and papers—are peer-reviewed. Some RVI publications are also available in French and/or Arabic.
The RVI is a signatory of the Budapest Open Access Initiative (2001); all publications are free for download in PDF format under Creative Commons licences. The views expressed in books and reports published by the RVI are those of the authors, not the Institute.
SEARCH
PUBLICATION TYPE
LANGUAGE
REGION
COUNTRY
ከኢትዮጵያ ከተሞች በሕዝብ ብዛት ሁለተኛ የሆነችው ድሬ ዳዋ ከተማ፣ በምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል የብሔረሰቦች፣ የቋንቋ እና የኃይማኖት ብዝኃነት የሚገለጥባት ማዕከል መሆኗ ይታወቃል። ነገር ግን በ2010 የተደረገውን ሀገራዊ የፖለቲካ ለውጥ ተከትሎ፣ በርካታ ጎብኚዎችን የምታስተናግደውና በሰላሟ የምትታወቀው ከተማ ለሁለት ዓመታት የብሔር እና…
ይህ ጽሑፍ አዲስ በተቋቋመው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ በሀዲያ ዞን በምትገኘው ሆሳዕና ከተማ ለሀብት ባለቤትነት እና ቁጥጥር የሚደረግ ውዝግብ ላይ የተደረገ ጥናት ሪፖርት ነው። ጥናቱ የከተማዋን መስፋፋት ተከትሎ በቀድሞ በተወሰኑ ቡድኖች ተይዞ የነበረው የማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ኃይል ተገለው…
ይህ ሪፖርት በደቡብ ኢትዮጵያ ከ2010 ጀምሮ የተተገበረውን የአስተዳደር ክላስተር መልሶ ማዋቀር ተከትሎ፣ በዘይሴ እና በጋሞ እንዲሁም በቀቤና እና በጉራጌ ብሔረሰቦች መካከል በተከሰቱ ውጥረቶች ላይ ያተኩራል። ከ2010 ጀምሮ ከድንበር ይገባኛል እና ራስን በራስ ከማስተዳደር ጥያቄዎች ጋር ተያይዘው የሚነሱ ግጭቶች በኢትዮጵያ…
ማጠቃለያ Find the english version of the report here….
ማጠቃለያ Find the English version of this report here….
በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሴቶች የተለያዩ የፖለቲካ፣ የጸጥታ፣ የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ ተግዳሮቶች ያጋጥሟቸዋል። በሌሎች አገሮች እንደሚታየው ሁሉ፣ በኢትዮጵያ የሚከሰቱ ግጭቶች ሴቶችን ተመጣጣኝ ላልሆኑ ስቃዮች፥ ጥቃቶችና እና የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ያጋልጧቸዋል። ይህም የሰላምን አስፈላጊነት የሚያጎላ ሲሆን፣ የሴቶችን እና የልጃገረዶችን ደኅንነት ከማረጋገጥ…
ማጠቃለያ • ይህ ዘገባ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከአዲስ አበባ ውጪ በኢትዮጵያ በተከሰቱት የማኅበረሰብ ግጭቶች ውስጥየኃይማኖት ሚናን ያጠናል። በመዲናይቱ ያለውን አለመግባባቶች እና አመለካከቶች ሙሉ በሙሉ ችላባይልም በኢትዮጵያ ውስጥ ከአራት የክልል ከተሞች ማለትም ከድሬዳዋ፣ ከጎንደር፣ ከሐዋሳ እናከጅማ የተገኙ መረጃዎችን በማሰባሰብ ስለ…
ማጠቃለያ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል 350,000 ካሬ ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የኦጋዴን ተፋሰስ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ክምችትን ጨምሮ በተፈጥሮ ሀብት የበለፀገ ነው። እነዚህ ሀብቶች በአግባቡ እና በፍትሃዊነት ጥቅም ላይ ከዋሉ ለክልሉ እና ለሀገሪቱ አጠቃላይ ልማት አስተዋፅዖ የማድረግ አቅ ምአላቸው። ይሁን እንጂ…
ማጠቃለያ Find the English version of this report here….
Recent Publications

Minor Demarcations, Micro-Dams—Major Drama? Ethno-territorial expansionism and precarious peace in the Oromia–Somali borderlands of eastern Ethiopia
May 20, 2025
The report highlights the overlapping claims to and distributive struggles over territory and resources in the Oromia-Somali borderlands which animated inter-regional competition between the Oromia Regional State (ORS) and Somali Regional State (SRS), resulted in the brief 2023 uptick in

When Women Sing: How Murle women use arts and cultural mediums to communicate
May 16, 2025
This research explores how Murle women in the Greater Pibor area of central eastern South Sudan use not just songs but dance, hairstyles, body marks and beads to express themselves. Its objective is to draw attention to the ways Murle
Effectiveness of Women in Politics and Improving Gender Equality in South Sudan
May 2, 2025
This report argues that, in order to improve women’s participation in politics and promote gender-responsive policies in the country, there is a need to enlarge government capacity for women’s leadership by introducing equal gender quotas for decision-making positions. Summary Women’s