RVI publishes books, research reports, research papers, briefings and meeting reports in a range of formats. Publications cover policy, research, arts, culture and local knowledge in the countries of eastern and central Africa. Research publications—books, reports and papers—are peer-reviewed. Some RVI publications are also available in French and/or Arabic.

The RVI is a signatory of the Budapest Open Access Initiative (2001); all publications are free for download in PDF format under Creative Commons licences. The views expressed in books and reports published by the RVI are those of the authors, not the Institute.

SEARCH
PUBLICATION TYPE
LANGUAGE
REGION
COUNTRY
ማጠቃለያ • ይህ ዘገባ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከአዲስ አበባ ውጪ በኢትዮጵያ በተከሰቱት የማኅበረሰብ ግጭቶች ውስጥየኃይማኖት ሚናን ያጠናል። በመዲናይቱ ያለውን አለመግባባቶች እና አመለካከቶች ሙሉ በሙሉ ችላባይልም በኢትዮጵያ ውስጥ ከአራት የክልል ከተሞች ማለትም ከድሬዳዋ፣ ከጎንደር፣ ከሐዋሳ እናከጅማ የተገኙ መረጃዎችን በማሰባሰብ ስለ…
ማጠቃለያ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል 350,000 ካሬ ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የኦጋዴን ተፋሰስ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ክምችትን ጨምሮ በተፈጥሮ ሀብት የበለፀገ ነው። እነዚህ ሀብቶች በአግባቡ እና በፍትሃዊነት ጥቅም ላይ ከዋሉ ለክልሉ እና ለሀገሪቱ አጠቃላይ ልማት አስተዋፅዖ የማድረግ አቅ ምአላቸው። ይሁን እንጂ…
  • Recent Publications

    CONFLICT TRENDS IN GAMBELLA STATE (2018-2024)

    Since 2018, Gambella has experienced several conflicts. While some can be categorized as a continuation of protracted conflicts in the region, others can be attributed to the post-2018 political changes in Addis Ababa. The major conflicts include, Anywaa–Nuer conflict, the

    MORE »

    የሐዋሳ ከተማ ውዝግቦችና ተለዋዋጭ ገፅታዎቻቸው

    በኢትዮጵያ ከተሞች የሚታዩ ውዝግቦችን ማጥናት፣ ከአዲስ አበባ ውጪ ያሉ የከተማ ማዕከላት የሚስተዋሉ ጉልህ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ለውጦች ምን ዓይነት መልክ እንዳላቸው ለመገንዘብ ይረዳል። በዚህ ረገድ በቅርቡ የተመሠረተው የሲዳማ ክልል ርዕሰ መዲና በሆነችው የቀድሞ የደቡብ ክልል ዋና ከተማ ሐዋሳ ላለፉት

    MORE »