SUMMARY • Ethiopia’s Somali Regional State (SRS) is rich in natural resources, including oil and natural gas reserves in the Ogaden Basin which covers an area of approximately 350,000 sq km comprising much of the SRS. If managed properly…
RVI publishes books, research reports, research papers, briefings and meeting reports in a range of formats. Publications cover policy, research, arts, culture and local knowledge in the countries of eastern and central Africa. Research publications—books, reports and papers—are peer-reviewed. Some RVI publications are also available in French and/or Arabic.
The RVI is a signatory of the Budapest Open Access Initiative (2001); all publications are free for download in PDF format under Creative Commons licences. The views expressed in books and reports published by the RVI are those of the authors, not the Institute.
SEARCH
PUBLICATION TYPE
LANGUAGE
REGION
COUNTRY
ማጠቃለያ Find the English version of this report here….
SUMMARY • In June 2018 and July 2019 violent clashes erupted in Hawassa, an important commercial hub in southern Ethiopian and the capital of the Southern Nations, Nationalities and Peoples’ Region. While the first attack appeared relatively spontaneous, the…
ማጠቃለያ Find the English version of this publication here. …
ማጠቃለያ • ድሬ ዳዋ የኢትዮጵያ ሁለተኛ ትልቅ ከተማ ስትሆን በሀገሪቱ ምስራቃዊ ክፍል – በኦሮሚያ እና በሶማሊያ ክልል አዋሳኝ ድንበር ላይ የምትገኝ የብዝሃ-ብሔር እና የኃይማኖቶች የኢኮኖሚ ማዕከል ነች። ምንም እንኳን የከተማዋ ታሪካዊ ሥርዓት በኃይማኖቶች እና በብሔሮች መካከል ባለ ወዳጅነትና መተሳሰብ…
SUMMARY • Dire Dawa, Ethiopia’s second largest city, is a multi-ethnic and multi-religious economic hub in the country’s eastern region, sitting on the contested boundary between the Oromia and Somali regions. Despite an overarching sense that the city’s historical…
SUMMARY • Gondar city is known for centuries of peaceful coexistence between its Muslim and Orthodox Christian community members. These inter-religious relations have, however, deteriorated over recent decades, erupting into view in the April 2022 attack on Muslim mourners…
ማጠቃለያ በአገር አቀፍ ደረጃ የፖለቲካ ለውጥ ቢደረግም በኦሮሚያ ክልል በሚገኙት ሁለቱ የጉጂ ዞኖች (ጉጂ እና ምዕራብ ጉጂ) የማዕድን ቁፋሮ ሥራ የአካባቢውን ማኅበረሰቦች ማግለሉን ቀጥሏል። ይህ እውነታ በተለይ በሳውዑዲ ቢሊየነር ሼክ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ባለቤትነት በሚተዳደረው የሚድሮክ የማዕድን እና…
SUMMARY • Despite political change at the national level, resource extraction in the two Guji zones (Guji and West Guji) of the Oromia Region continues to exclude local communities. This is particularly so in the case of MIDROC –…
INTRODUCTION Social science knowledge production in Ethiopia, as elsewhere in Africa, has Eurocentric roots. This is because Ethiopian Studies was born outside of Ethiopia, with the first generation of scholars consisting mainly of academics from Western countries or Ethiopians…
Recent Publications

የድንበሮች ውዝግቦችና ሊያስከትሉት የሚችሉት ምስቅልቅል: በምስራቅ ኢትዮጵያ በኦሮሚያ እና ሶማሊ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የሚታየው የወሰን ውዝግብና እና ጥንቃቄ የሚሻው የሰላም ጥረት
July 18, 2025
በኦሮሚያ እና በሶማሊ ክልል ድንበር አካባቢ የሚገኙ አከራካሪ ቦታዎች ላይ አስተዳደራዊ ቁጥጥርን ለማጠናከር በሚደረገው ፉክክር የሚነሱ ግጭቶች የተዳፈኑ ቢመስሉም ጨርሰው አልጠፉም። ይህ በምስራቅ አፍሪካ ረጅሙ የሀገር ውስጥ የክልሎች ወሰን ሲሆን፥ አካባቢው ከ2009–2011 ግጭት እና የአገር ውስጥ መፈናቀልን ያስከተለም ነበር። የኢትዮጵያ

የከተሞች ውዝግቦች በኢትዮጵያ፡ የድሬ ዳዋ፥ ሐዋሳና ሆሳዕና ጥናቶች ጭምቅ
July 18, 2025
በኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ ያሉ ከተሞች ውስጥ የሚታዩ ውዝግቦችን ማጥናት ከመዲናይቱ በመቀጠል ያሉ ከተሞች ጉልህ በሆኑ የማኅበረ-ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ለውጦች መሐል እንዴት እየተለዋወጡ እንደመጡ ለመረዳት ያግዛል። የኢትዮጵያ የከተማ ማዕከሎች የአገሪቱ የፖለቲካ ግጭቶች፥ የኢኮኖሚ ምስቅልቅሎችና ማኅበረ-ባህላዊ ስብራቶች የሚገኙባቸው ስፍራዎች ናቸው። ይህ ጭምቅ የጥናቶች

የሕዝባዊ ክዋኔዎችና የፖለቲካ መልክ በአዲስ አበባ
July 18, 2025
ከ2010 ወዲህ ያለው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር በጋራ ትውስታዎች የተሰናሰሉ የታሪክ አተረጓጎሞች የፖለቲካ ወገንተንነትን እንደሚቀርፁ የሚያሳይ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ሥልጣን እንደመጡ የታላቁ ትውፊት ትርክቶችን (great tradition narratives) ማቀንቀናቸው የርሳቸው ድጋፍ ማዕከል ከሆነውና ይህንን ትርክት ከሚገዳደረው የኦሮሞ ማኅበረሰብ የታሪክ