News

SEARCH
NEWS TYPES
REGION
RVI’s ongoing South Sudan Customary Authorities Project is seeking to deepen understanding of the changing role of chiefs and traditional authorities in South Sudan. As part of this project, RVI is working with a team of researchers, most of whom have…
  • Recent Publications

    የድሬ ዳዋ ከተማ መልከ ብዙ ውዝግቦት

    ከኢትዮጵያ ከተሞች በሕዝብ ብዛት ሁለተኛ የሆነችው ድሬ ዳዋ ከተማ፣ በምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል የብሔረሰቦች፣ የቋንቋ እና የኃይማኖት ብዝኃነት የሚገለጥባት ማዕከል መሆኗ ይታወቃል። ነገር ግን በ2010 የተደረገውን ሀገራዊ የፖለቲካ ለውጥ ተከትሎ፣ በርካታ ጎብኚዎችን የምታስተናግደውና በሰላሟ የምትታወቀው ከተማ ለሁለት ዓመታት የብሔር እና የኃይማኖት

    MORE »

    ሆሳዕና፡ ከትንሽ ወታደራዊ ካምፕነት በሬሚታንስ ወደ ጎመራች የኢኮኖሚ ማዕከልነት

    ይህ ጽሑፍ አዲስ በተቋቋመው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ በሀዲያ ዞን በምትገኘው ሆሳዕና ከተማ ለሀብት ባለቤትነት እና ቁጥጥር የሚደረግ ውዝግብ ላይ የተደረገ ጥናት ሪፖርት ነው። ጥናቱ የከተማዋን መስፋፋት ተከትሎ በቀድሞ በተወሰኑ ቡድኖች ተይዞ የነበረው የማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ኃይል ተገለው በነበሩ

    MORE »