News

SEARCH
NEWS TYPES
REGION
  • Recent Publications

    ሆሳዕና፡ከትንሽወታደራዊካምፕነት በሬሚታንስወደጎመራችየኢኮኖሚ ማዕከልነት

    ይህ ጽሑፍ አዲስ በተቋቋመው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ በሀዲያ ዞን በምትገኘው ሆሳዕና ከተማ ለሀብት ባለቤትነት እና ቁጥጥር የሚደረግ ውዝግብ ላይ የተደረገ ጥናት ሪፖርት ነው። ጥናቱ የከተማዋን መስፋፋት ተከትሎ በቀድሞ በተወሰኑ ቡድኖች ተይዞ የነበረው የማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ኃይል ተገለው በነበሩ

    MORE »