Search
Close this search box.

Rift Valley Institute

Making local knowledge work

The Peace Research Facility

The Peace Research Facility (PRF) of the Rift Valley Institute is a multi-year project implemented by the Rift Valley Institute (RVI) in Ethiopia. Since 2022, PRF has been working in conflict analysis and peacebuilding in Ethiopia. With an objective of creating “A more peaceful and inclusive Ethiopia” in the long run, the PRF is a […]

ETHIOPIA CONFLICT TRENDS ANALYSIS: AMHARA REGION

This Conflict Trends Report presents a comprehensive analysis of conflict patterns in the Amhara Region in the period April 2022 to September 2023. While focusing on conflicts in northern Amhara, it also provides an overview of other conflicts in the region, such as in the Oromo Special Zone, outlines the actors in these conflicts, and […]

የሴቶች ሚና በኢትዮጵያ ክልልላዊ እና አገር አቀፍ የሰላም ሂደቶች

በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሴቶች የተለያዩ የፖለቲካ፣ የጸጥታ፣ የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ ተግዳሮቶች ያጋጥሟቸዋል። በሌሎች አገሮች እንደሚታየው ሁሉ፣ በኢትዮጵያ የሚከሰቱ ግጭቶች ሴቶችን ተመጣጣኝ ላልሆኑ ስቃዮች፥ ጥቃቶችና እና የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ያጋልጧቸዋል። ይህም የሰላምን አስፈላጊነት የሚያጎላ ሲሆን፣ የሴቶችን እና የልጃገረዶችን ደኅንነት ከማረጋገጥ ባለፈ የሴቶችን መብት ከማክበር ጋር የተያያዘ ነው። ከዚህ ጎን ለጎን የሰላም ሂደቶችን ዘላቂነት እና ህጋዊነት ለማረጋገጥ […]

THE ROLE OF WOMEN IN NATIONAL AND SUB-NATIONAL PEACE PROCESSES IN ETHIOPIA

Women in Ethiopia face a variety of political, security, economic and socio-cultural barriers. As is the case elsewhere, in Ethiopia violent conflict tends to result in women suffering disproportionate victimization and human rights violations. This underlines the importance of peace when it comes to ensuring the safety—and beyond that realizing the rights—of women and girls. […]

ኃይማኖታዊ ዋልተኝነት በኢትዮጵያ፡ የከተማ ግጭቶች እና የሰላም ዕድሎች

ማጠቃለያ • ይህ ዘገባ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከአዲስ አበባ ውጪ በኢትዮጵያ በተከሰቱት የማኅበረሰብ ግጭቶች ውስጥየኃይማኖት ሚናን ያጠናል። በመዲናይቱ ያለውን አለመግባባቶች እና አመለካከቶች ሙሉ በሙሉ ችላባይልም በኢትዮጵያ ውስጥ ከአራት የክልል ከተሞች ማለትም ከድሬዳዋ፣ ከጎንደር፣ ከሐዋሳ እናከጅማ የተገኙ መረጃዎችን በማሰባሰብ ስለ ኃይማኖት እና ግጭቶች የተሟላ እና ሁለገብ ገጽታ ለመሳልይጥራል። ዘገባው በእነዚህ ከተሞች ውስጥ በተካሄዱ ዋና ጥናቶች ላይ […]

RELIGIOUS POLARISATION IN ETHIOPIA: URBAN CONFLICTS AND RESOURCES FOR PEACE

SUMMARY • This report studies the role of religion in recent inter-communal conflicts in Ethiopia outside of Addis Ababa. While not entirely neglecting disputes and perceptions in the capital, it seeks to paint a fuller and more versatile picture of religion and conflict in Ethiopia by drawing together insights from four Ethiopian regional cities: Dire […]

የኦጋዴን ተፋሰስን ማንጠፍጠፍ፡ የተንጓተተው የሶማሊ ክልል የነዳጅ ሐሰሳና የሥልጣን ፍትጊያ

ማጠቃለያ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል 350,000 ካሬ ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የኦጋዴን ተፋሰስ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ክምችትን ጨምሮ በተፈጥሮ ሀብት የበለፀገ ነው። እነዚህ ሀብቶች በአግባቡ እና በፍትሃዊነት ጥቅም ላይ ከዋሉ ለክልሉ እና ለሀገሪቱ አጠቃላይ ልማት አስተዋፅዖ የማድረግ አቅ ምአላቸው። ይሁን እንጂ በፌደራል መንግስት አማካኝነት በሶማሌ ክልል ተጓዳኝ ሀብቶች ለማግኘት የሚደረጉ ጥረቶች በረመዥም ዓመታት የአመጽና ከንብረት የማፈናቀል ታሪክ […]