RVI publishes books, research reports, research papers, briefings and meeting reports in a range of formats. Publications cover policy, research, arts, culture and local knowledge in the countries of eastern and central Africa. Research publications—books, reports and papers—are peer-reviewed. Some RVI publications are also available in French and/or Arabic.

The RVI is a signatory of the Budapest Open Access Initiative (2001); all publications are free for download in PDF format under Creative Commons licences. The views expressed in books and reports published by the RVI are those of the authors, not the Institute.

SEARCH
PUBLICATION TYPE
LANGUAGE
REGION
COUNTRY
ማጠቃለያ • ይህ ዘገባ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከአዲስ አበባ ውጪ በኢትዮጵያ በተከሰቱት የማኅበረሰብ ግጭቶች ውስጥየኃይማኖት ሚናን ያጠናል። በመዲናይቱ ያለውን አለመግባባቶች እና አመለካከቶች ሙሉ በሙሉ ችላባይልም በኢትዮጵያ ውስጥ ከአራት የክልል ከተሞች ማለትም ከድሬዳዋ፣ ከጎንደር፣ ከሐዋሳ እናከጅማ የተገኙ መረጃዎችን በማሰባሰብ ስለ…
  • Recent Publications

    የድሬ ዳዋ ከተማ መልከ ብዙ ውዝግቦት

    ከኢትዮጵያ ከተሞች በሕዝብ ብዛት ሁለተኛ የሆነችው ድሬ ዳዋ ከተማ፣ በምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል የብሔረሰቦች፣ የቋንቋ እና የኃይማኖት ብዝኃነት የሚገለጥባት ማዕከል መሆኗ ይታወቃል። ነገር ግን በ2010 የተደረገውን ሀገራዊ የፖለቲካ ለውጥ ተከትሎ፣ በርካታ ጎብኚዎችን የምታስተናግደውና በሰላሟ የምትታወቀው ከተማ ለሁለት ዓመታት የብሔር እና የኃይማኖት

    MORE »

    ሆሳዕና፡ ከትንሽ ወታደራዊ ካምፕነት በሬሚታንስ ወደ ጎመራች የኢኮኖሚ ማዕከልነት

    ይህ ጽሑፍ አዲስ በተቋቋመው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ በሀዲያ ዞን በምትገኘው ሆሳዕና ከተማ ለሀብት ባለቤትነት እና ቁጥጥር የሚደረግ ውዝግብ ላይ የተደረገ ጥናት ሪፖርት ነው። ጥናቱ የከተማዋን መስፋፋት ተከትሎ በቀድሞ በተወሰኑ ቡድኖች ተይዞ የነበረው የማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ኃይል ተገለው በነበሩ

    MORE »