የከተሞች ውዝግቦች በኢትዮጵያ፡ የድሬ ዳዋ፥ ሐዋሳና ሆሳዕና ጥናቶች ጭምቅ

በኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ ያሉ ከተሞች ውስጥ የሚታዩ ውዝግቦችን ማጥናት ከመዲናይቱ በመቀጠል ያሉ ከተሞች ጉልህ በሆኑ የማኅበረ-ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ለውጦች መሐል እንዴት እየተለዋወጡ እንደመጡ ለመረዳት ያግዛል። የኢትዮጵያ የከተማ ማዕከሎች የአገሪቱ የፖለቲካ ግጭቶች፥ የኢኮኖሚ ምስቅልቅሎችና ማኅበረ-ባህላዊ ስብራቶች የሚገኙባቸው ስፍራዎች ናቸው። ይህ ጭምቅ የጥናቶች ሪፖርት ንፅፅራዊ የተናጠል ውሱን ጥናቶችን የተጠቀመ ሲሆን፥ በድሬ ዳዋ፥ ሐዋሳና ሆሳዕና ከተሞች የሚታዩ የፖለቲካ፥ ኢኮኖሚ፥ ማኅበራዊና ርዕዮተ ዓለማዊ ውዝግቦችን የተመለከተ ነው።

By

የኢትዮጵያ የሰላም ምርምር ተቋም

ይህ ሪፖርት ለኢትዮጵያ የሰላም ምርምር ተቋም የተጻፈ ሲሆን፥ ውዝግብ የሚታይባቸው የከተማ ስፍራዎችን የተመለከቱ ጭብጦች የተዳሰሱበት የዕውቀት ለሰላም (Knowledge for Peace) ምርምሮች አካል ነው። የሰላም ምርምር ተቋም ገለልተኛ የሆነ ወቅታዊ የሰላምና የግጭት ትንታኔዎችን ከኢትዮጵያዊ ባለሙያዎችና ተመራማሪዎች በማቀናጀት በአገሪቱ ግጭት አገናዛቢ የሆነ የፖሊሲና ፕሮግራም ቀረጻ እንዲኖር ያግዛል። ተቋሙ በሪፍት ቫሊ ኢንስቲትዩት (አር ቪ አይ) የሚተዳደር ሲሆን፥ በእንግሊዝ መንግሥት ድጋፍ ይደረግለታል።

Please find the full report in English here.

  • Recent Publications

    የድንበሮች ውዝግቦችና ሊያስከትሉት የሚችሉት ምስቅልቅል: በምስራቅ ኢትዮጵያ በኦሮሚያ እና ሶማሊ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የሚታየው የወሰን ውዝግብና እና ጥንቃቄ የሚሻው የሰላም ጥረት

    በኦሮሚያ እና በሶማሊ ክልል ድንበር አካባቢ የሚገኙ አከራካሪ ቦታዎች ላይ አስተዳደራዊ ቁጥጥርን ለማጠናከር በሚደረገው ፉክክር የሚነሱ ግጭቶች የተዳፈኑ ቢመስሉም ጨርሰው አልጠፉም። ይህ በምስራቅ አፍሪካ ረጅሙ

    MORE »

    የከተሞች ውዝግቦች በኢትዮጵያ፡ የድሬ ዳዋ፥ ሐዋሳና ሆሳዕና ጥናቶች ጭምቅ

    በኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ ያሉ ከተሞች ውስጥ የሚታዩ ውዝግቦችን ማጥናት ከመዲናይቱ በመቀጠል ያሉ ከተሞች ጉልህ በሆኑ የማኅበረ-ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ለውጦች መሐል እንዴት እየተለዋወጡ እንደመጡ ለመረዳት ያግዛል። የኢትዮጵያ

    MORE »