
The RVI Sudan Elections Project is a short-term study on the history of elections in Sudan—particularly the 2010 and 2015 elections. The project aims to examine the drivers and constraints that have shaped the course and consequences of previous…
በኦሮሚያ እና በሶማሊ ክልል ድንበር አካባቢ የሚገኙ አከራካሪ ቦታዎች ላይ አስተዳደራዊ ቁጥጥርን ለማጠናከር በሚደረገው ፉክክር የሚነሱ ግጭቶች የተዳፈኑ ቢመስሉም ጨርሰው አልጠፉም። ይህ በምስራቅ አፍሪካ ረጅሙ የሀገር ውስጥ የክልሎች ወሰን ሲሆን፥ አካባቢው ከ2009–2011 ግጭት እና የአገር ውስጥ መፈናቀልን ያስከተለም ነበር። የኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ ያሉ ከተሞች ውስጥ የሚታዩ ውዝግቦችን ማጥናት ከመዲናይቱ በመቀጠል ያሉ ከተሞች ጉልህ በሆኑ የማኅበረ-ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ለውጦች መሐል እንዴት እየተለዋወጡ እንደመጡ ለመረዳት ያግዛል። የኢትዮጵያ የከተማ ማዕከሎች የአገሪቱ የፖለቲካ ግጭቶች፥ የኢኮኖሚ ምስቅልቅሎችና ማኅበረ-ባህላዊ ስብራቶች የሚገኙባቸው ስፍራዎች ናቸው። ይህ ጭምቅ የጥናቶች
ከ2010 ወዲህ ያለው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር በጋራ ትውስታዎች የተሰናሰሉ የታሪክ አተረጓጎሞች የፖለቲካ ወገንተንነትን እንደሚቀርፁ የሚያሳይ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ሥልጣን እንደመጡ የታላቁ ትውፊት ትርክቶችን (great tradition narratives) ማቀንቀናቸው የርሳቸው ድጋፍ ማዕከል ከሆነውና ይህንን ትርክት ከሚገዳደረው የኦሮሞ ማኅበረሰብ የታሪክ