SEARCH
PROJECT TYPES
REGION
Rift Valley Forum
Aims of the Project The Rift Valley Forum for Research, Policy and Local Knowledge, previously the Nairobi Forum, was established in 2012 to provide a new space for critical discussion of political, economic and social issues in Eastern and…
  • Recent Publications

    አዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ የክላስተር አደረጃጀትና የሀብት ክፍፍል ተግዳሮቶች፡ የዘይሴ-ጋሞ እና ቀቤና-ጉራጌ ድንበርአካባቢ ግጭቶች

    ይህ ሪፖርት በደቡብ ኢትዮጵያ ከ2010 ጀምሮ የተተገበረውን የአስተዳደር ክላስተር መልሶ ማዋቀር ተከትሎ፣ በዘይሴ እና በጋሞ እንዲሁም በቀቤና እና በጉራጌ ብሔረሰቦች መካከል በተከሰቱ ውጥረቶች ላይ ያተኩራል። ከ2010 ጀምሮ ከድንበር ይገባኛል እና ራስን በራስ ከማስተዳደር ጥያቄዎች ጋር ተያይዘው የሚነሱ ግጭቶች በኢትዮጵያ እየጨመሩ

    MORE »