Michael Woldemariam and Terrence Lyons discuss the history and future of Eritrea on the 2014 Horn of Africa Course.
Michael Woldemariam and Terrence Lyons discuss the history and future of Eritrea on the 2014 Horn of Africa Course.
በኦሮሚያ እና በሶማሊ ክልል ድንበር አካባቢ የሚገኙ አከራካሪ ቦታዎች ላይ አስተዳደራዊ ቁጥጥርን ለማጠናከር በሚደረገው ፉክክር የሚነሱ ግጭቶች የተዳፈኑ ቢመስሉም ጨርሰው አልጠፉም። ይህ በምስራቅ አፍሪካ ረጅሙ
በኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ ያሉ ከተሞች ውስጥ የሚታዩ ውዝግቦችን ማጥናት ከመዲናይቱ በመቀጠል ያሉ ከተሞች ጉልህ በሆኑ የማኅበረ-ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ለውጦች መሐል እንዴት እየተለዋወጡ እንደመጡ ለመረዳት ያግዛል። የኢትዮጵያ
ከ2010 ወዲህ ያለው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር በጋራ ትውስታዎች የተሰናሰሉ የታሪክ አተረጓጎሞች የፖለቲካ ወገንተንነትን እንደሚቀርፁ የሚያሳይ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ሥልጣን እንደመጡ የታላቁ ትውፊት