EWNET Ep 4: Dr Mercy Fekadu on Parliament in Ethiopia – Participation, Representation & Resistance

In this episode, we meet Dr Mercy Fekadu, a researcher with a published book ‘Parliament in Ethiopia: Participation, Representation and Resistance’. She talks about how she got into research, the research process and her experiences in this process. She also discusses some of the book’s major findings and highlights some important points.

በዚህ ክፍል ከዶ/ር ሜርሲ ፈቃዱ ጋር እንተዋወቃለን። Parliament in Ethiopia: Participation, Representation and Resistance የተሰኘ የታተመ መፅሐፍ ያላት ተመራማሪ ናት። ምርምር እንዴት እንደጀመረች፣ ስለ ምርምር ሂደት እና በዚህ ሂደት ስላጋጠሟት ተሞክሮዎች ትናገራለች። በተጨማሪም በመጽሐፉ ውስጥ የሚገኙ አንዳንድ ዋና ዋና ግኝቶችን ከመወያየቷም በላይ አንዳንድ አስፈላጊ ነጥቦችን አብራርታለች።

Find out more about EWNET here: https://riftvalley.net/projects/horn-…

  • Recent Publications

    የድንበሮች ውዝግቦችና ሊያስከትሉት የሚችሉት ምስቅልቅል: በምስራቅ ኢትዮጵያ በኦሮሚያ እና ሶማሊ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የሚታየው የወሰን ውዝግብና እና ጥንቃቄ የሚሻው የሰላም ጥረት

    በኦሮሚያ እና በሶማሊ ክልል ድንበር አካባቢ የሚገኙ አከራካሪ ቦታዎች ላይ አስተዳደራዊ ቁጥጥርን ለማጠናከር በሚደረገው ፉክክር የሚነሱ ግጭቶች የተዳፈኑ ቢመስሉም ጨርሰው አልጠፉም። ይህ በምስራቅ አፍሪካ ረጅሙ

    MORE »