EWNET Podcast Episode 3 features Dr. Firehiwot Sintayehu Bahiru who is an Assistant Professor of Political Science and International Relations at Addis Ababa University. She concurrently holds the position of Interim Vice Executive Dean for Research and Engagement at the College of Social Sciences, Arts, and Humanities. Dr. Ferehiwot presents her recent RVI/EWNET commissioned work, “The State of Women Researchers in Academia: The Case of Addis Ababa University,” outlining the research design, methodology, and principal outcomes, and connecting these to her own research trajectory.
እውነት ፖድካስት ክፍል ሶስት- በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ የፖለቲካ ሳይንስ እና ኢንተርናሽናል ሪሌሽንስ ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑትን ዶ/ር ፍሬሂዎት ስንታየሁን ይዞልን ይቀርባል። በአሁኑም ሰዓት በሶሻል ሳይንስ፤ አርት እና ማሀበረሰባዊ ጥናት እና ተሳትፎ የግዜአዊ ምክትል ዲንነትን ቦታ ይዘዋል። ዶ/ር ፍሬሂዎት በአር.ቪ. አይ/እውነት የተጀመረውን፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ላይ ያተኮረ “የሴት ተመራማሪዎች ሁኔታ በአካዳሚያ” የሚለውን ስራቸውን በማቅረብ የምርምሩን ዲዛይን፣ ዘዴ እና ዋና ውጤቶችን ብሎም እነኝህን ነጥቦች ከራሳቸው የምርምር ጉዞ አገናኝተው ይወያያሉ።
Find out more about EWNET here: https://riftvalley.net/projects/horn-…