EWNET Ep 1: Introducing EWNET with Dr Netsanet Gebremichale and Dalaya Ashenafi

In EWNET Podcast Episode 1, EWNET Lead Principal Dr Netsanet Gebremichale and Deputy Principal Dalaya Ashenafi delve into the thought process behind EWNET, its conceptualization, and the network’s significance in mapping the presence and absence of women researchers. They also offer personal reflections on their research journeys and the nurturing of their curiosity.

ዋና አስተባባሪ ዶ/ር ነጻነት ገብረሚካኤል እና ምክትል አስተባባሪ ዳላያ አሸናፊ የእውነት ምስረታእና የኔትወርኩ ግንዛቤ፣ እንዲሁም በተለያዩ ጥናቶች ላይ የሴት ተመራማሪዎች ተሳትፎ እና የሚኖራቸው ሚና ላይ ውይይት ያደርጋሉ። ስለግል የምርምር ተሞክአቸው እና ጥያቄዎቻቸውን እንዴት እያዳበሩ እንደመጡ ልምዳቸውን ያጋራሉ።

Find out more about EWNET here: https://riftvalley.net/projects/horn-…

  • Recent Publications

    የድንበሮች ውዝግቦችና ሊያስከትሉት የሚችሉት ምስቅልቅል: በምስራቅ ኢትዮጵያ በኦሮሚያ እና ሶማሊ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የሚታየው የወሰን ውዝግብና እና ጥንቃቄ የሚሻው የሰላም ጥረት

    በኦሮሚያ እና በሶማሊ ክልል ድንበር አካባቢ የሚገኙ አከራካሪ ቦታዎች ላይ አስተዳደራዊ ቁጥጥርን ለማጠናከር በሚደረገው ፉክክር የሚነሱ ግጭቶች የተዳፈኑ ቢመስሉም ጨርሰው አልጠፉም። ይህ በምስራቅ አፍሪካ ረጅሙ

    MORE »