CONFLICT TRENDS IN GAMBELLA STATE (2018-2024)

Since 2018, Gambella has experienced several conflicts. While some can be categorized as a continuation of protracted conflicts in the region, others can be attributed to the post-2018 political changes in Addis Ababa. The major conflicts include, Anywaa–Nuer conflict, the OLA and GLF/A—government conflict, refugees–host community conflict, Majang–highlander conflicts and the cross-border conflict. SUMMARY This […]

የሐዋሳ ከተማ ውዝግቦችና ተለዋዋጭ ገፅታዎቻቸው

በኢትዮጵያ ከተሞች የሚታዩ ውዝግቦችን ማጥናት፣ ከአዲስ አበባ ውጪ ያሉ የከተማ ማዕከላት የሚስተዋሉ ጉልህ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ለውጦች ምን ዓይነት መልክ እንዳላቸው ለመገንዘብ ይረዳል። በዚህ ረገድ በቅርቡ የተመሠረተው የሲዳማ ክልል ርዕሰ መዲና በሆነችው የቀድሞ የደቡብ ክልል ዋና ከተማ ሐዋሳ ላለፉት ሦስት አስርት ዓመታት ጎልተው የታዩ የተለያዩ ውዝግቦች ከክልል በታች ባሉ መዋቅሮች፥ በክልል እና በሀገር አቀፍ […]

DOMINANT PATTERNS AND DYNAMICS OF URBAN CONTESTATIONS IN HAWASSA

Studying urban contestations in Ethiopia’s secondary cities can help us understand how the urban centres outside of Addis Ababa are evolving during an ongoing period of significant socio-economic and political change. In this regard, Hawassa in Sidama region provides an exceptional case where various layers of contestations over the past three decades resulted in changes […]

POLITICAL UNCERTAINTY AND CONTINUING CONFLICT IN BENISHANGUL-GUMUZ

This paper offers an analysis of conflict trends in Ethiopia’s Benishangul–Gumuz Regional State, focusing on the period since the 2018 national political transition. As well as providing a historical overview, it examines the drivers of contemporary violence, the role of external actors and the remaining obstacles to achieve sustained peace in the region. Summary This […]

የድሬ ዳዋ ከተማ መልከ ብዙ ውዝግቦት

ከኢትዮጵያ ከተሞች በሕዝብ ብዛት ሁለተኛ የሆነችው ድሬ ዳዋ ከተማ፣ በምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል የብሔረሰቦች፣ የቋንቋ እና የኃይማኖት ብዝኃነት የሚገለጥባት ማዕከል መሆኗ ይታወቃል። ነገር ግን በ2010 የተደረገውን ሀገራዊ የፖለቲካ ለውጥ ተከትሎ፣ በርካታ ጎብኚዎችን የምታስተናግደውና በሰላሟ የምትታወቀው ከተማ ለሁለት ዓመታት የብሔር እና የኃይማኖት ግጭቶችን አስተናግዳለች። ግጭቶቹም በከተማዋ በሚገኙ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች እና ኃይማኖቶች መካከል ያለውን ውጥረት አሳይተዋል፡፡ ይህ […]

ሆሳዕና፡ ከትንሽ ወታደራዊ ካምፕነት በሬሚታንስ ወደ ጎመራች የኢኮኖሚ ማዕከልነት

ይህ ጽሑፍ አዲስ በተቋቋመው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ በሀዲያ ዞን በምትገኘው ሆሳዕና ከተማ ለሀብት ባለቤትነት እና ቁጥጥር የሚደረግ ውዝግብ ላይ የተደረገ ጥናት ሪፖርት ነው። ጥናቱ የከተማዋን መስፋፋት ተከትሎ በቀድሞ በተወሰኑ ቡድኖች ተይዞ የነበረው የማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ኃይል ተገለው በነበሩ የአካባቢው ተውላጆች መተካቱን በማሳየት፣ የሀዲያ ተወላጆች ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚያደርጉት ፍልሰት በእነዚህ አዳዲስ ለውጦች ላይ […]

HOSANNA: FROM GARRISON TOWN TO REMITTANCE-ANIMATED REGIONAL HUB

Dereje Feyissa and Fana Gebresenbet, with Abreham Abebe This report offers a case study of the contestation for ownership and control of key urban resources in Hosanna, located in the Hadiya zone of the newly formed Central Ethiopia Regional State (CERS). It examines the urbanization processes and the shifts in social and economic power from […]

URBAN CONTESTATION IN DIRE DAWA CITY 

Dire Dawa, the second-most populous city in Ethiopia, is known as a melting pot of ethnic, language and religious groups in the east of the country. In the aftermath of the 2018 national political transition, however, the city, which is popular with visitors, experienced ethnic and religious conflicts in the following two years. This revealed […]

አዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ የክላስተር አደረጃጀትና የሀብት ክፍፍል ተግዳሮቶች፡ የዘይሴ-ጋሞ እና ቀቤና-ጉራጌ ድንበርአካባቢ ግጭቶች

ይህ ሪፖርት በደቡብ ኢትዮጵያ ከ2010 ጀምሮ የተተገበረውን የአስተዳደር ክላስተር መልሶ ማዋቀር ተከትሎ፣ በዘይሴ እና በጋሞ እንዲሁም በቀቤና እና በጉራጌ ብሔረሰቦች መካከል በተከሰቱ ውጥረቶች ላይ ያተኩራል። ከ2010 ጀምሮ ከድንበር ይገባኛል እና ራስን በራስ ከማስተዳደር ጥያቄዎች ጋር ተያይዘው የሚነሱ ግጭቶች በኢትዮጵያ እየጨመሩ መጥተዋል። ሆኖም የሚከሰቱ የሰላምና የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታት፤ ብልጽግና ፓርቲ በቀድሞው የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ […]