|Home

2023-11-08

በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሴቶች የተለያዩ የፖለቲካ፣ የጸጥታ፣ የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ ተግዳሮቶች ያጋጥሟቸዋል። በሌሎች አገሮች እንደሚታየው ሁሉ፣ በኢትዮጵያ የሚከሰቱ ግጭቶች ሴቶችን ተመጣጣኝ ላልሆኑ ስቃዮች፥ ጥቃቶችና እና የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ያጋልጧቸዋል። ይህም የሰላምን አስፈላጊነት የሚያጎላ ሲሆን፣ የሴቶችን እና የልጃገረዶችን ደኅንነት ከማረጋገጥ ባለፈ የሴቶችን መብት ከማክበር ጋር የተያያዘ ነው። ከዚህ ጎን ለጎን የሰላም ሂደቶችን ዘላቂነት እና ህጋዊነት ለማረጋገጥ ትርጉም ያለው የሴቶች ተሳትፎ ወሳኝ ነው። በአሁኑ ጊዜ ግን ሴቶች በተለያዩ ደረጃዎች ሙሉ ብቃት ያላቸው ሰላም ፈጣሪዎች መሆናቸውን በተደጋጋሚ ቢያሳዩም…

2023-11-08

Women in Ethiopia face a variety of political, security, economic and socio-cultural barriers. As is the case elsewhere, in Ethiopia violent conflict tends to result in women suffering disproportionate victimization and human rights violations. This underlines the importance of peace when it comes to ensuring the safety—and beyond that realizing the rights—of women and girls.