2023-10-31
ይህ ዘገባ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከአዲስ አበባ ውጪ በኢትዮጵያ በተከሰቱት የማኅበረሰብ ግጭቶች ውስጥ የኃይማኖት ሚናን ያጠናል። በመዲናይቱ ያለውን አለመግባባቶች እና አመለካከቶች ሙሉ በሙሉ ችላ ባይልም በኢትዮጵያ ውስጥ ከአራት የክልል ከተሞች ማለትም ከድሬዳዋ፣ ከጎንደር፣ ከሐዋሳ እና ከጅማ የተገኙ መረጃዎችን በማሰባሰብ ስለ ኃይማኖት እና ግጭቶች የተሟላ እና ሁለገብ ገጽታ ለመሳል ይጥራል። ዘገባው በእነዚህ ከተሞች ውስጥ በተካሄዱ ዋና ጥናቶች ላይ የተመሰረተ ነው። ከእነዚህም ውስጥ አብዛኞቹ አስቀድሞ ታትመዋል።
2023-10-19
This report studies the role of religion in recent inter-communal conflicts in Ethiopia outside of Addis Ababa. While not entirely neglecting disputes and perceptions in the capital, it seeks to paint a fuller and more versatile picture of religion and conflict in Ethiopia by drawing together insights from four Ethiopian regional cities: Dire Dawa, Gondar, Hawassa, and Jimma. This is based on…
Where RVI Works
Recent Events
4.00 PM