|Home

2023-09-11

ብልጽግና ፓርቲ በ2010 (እ.ኤ.አ. በ2018) ወደ ሥልጣን ከመጣ ሲመጣ፣ መንግሥት ብዙ ሺህ ሄክታር የሚሸፍኑ የአገዳ እርሻዎችን ጨምሮ ስምንት የስኳር ፋብሪካዎችን ወደ ግል ይዞታ በማዘዋወር የኢትዮጵያን የስኳር ኢንዱስትሪ ያነቃቃል የሚል ግምት ተስፋፍቷል። ይህ አመለካከት የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዲግ) መራሹ መንግሥት መንግሥት-መር የልማት ስትራቴጂ ዋና አካል የሆኑት የስኳር ልማት ፕሮጀክቶች በተከታታይ ያስከተሉት ከዕቅድ በላይ ወጪቸች፥ የንድፍ/ዲዛይን ግድፈቶች እንዲሁም የቴክኒክ ማሻሻያዎነን ተከትሎ የመጣ ነው። 

2023-09-06

Ethiopia’s Afar region, especially around Lake Afdera, is the country’s main source of salt, accounting for 80 per cent of the national market. The salt sector in the region has been dominated by non-Afar investors from neighbouring regions—so-called ‘highlanders’ from the country’s political and economic centre—since extraction started in 1998, with the Afar playing only a marginal role.