|Home

2023-07-20

In June 2018 and July 2019 violent clashes erupted in Hawassa, an important commercial hub in southern Ethiopian and the capital of the Southern Nations, Nationalities and Peoples’ Region. While the first attack appeared relatively spontaneous, the second was apparently well planned, with allegations that Sidama youth, known as Ejeto, received direction from Sidama politicians.

2023-07-20

በሰኔ ወር 2010 እና በሐምሌ ወር 2011 በደቡብ ኢትዮጵያ ቀዳሚ የንግድ ማዕከል እና የደቡብ ክልል ርዕሰ መዲና በሆነችው ሐዋሳ አሰቃቂ ግጭቶች ተከስተዋል። የመጀመሪያው ጥቃት ድንገተኛ ቢመስልም፣ የሁለተኛው ጥቃት በደንብ የታቀደ ይመስል ነበር። ጥቃቱ ኤጄቶ በመባል የሚታወቁት የሲዳማ ወጣቶች ከሲዳማ ፖለቲከኞች ትዕዛዝ ተቀብለው የቀሰቀሱት ጥቃት ነው የሚል ክስ ቀርቦባቸዋል።