|Home

2023-07-05

ድሬ ዳዋ የኢትዮጵያ ሁለተኛ ትልቅ ከተማ ስትሆን በሀገሪቱ ምስራቃዊ ክፍል - በኦሮሚያ እና በሶማሊያ ክልል አዋሳኝ ድንበር ላይ የምትገኝ የብዝሃ-ብሔር እና የኃይማኖቶች የኢኮኖሚ ማዕከል ነች። ምንም እንኳን የከተማዋ ታሪካዊ ሥርዓት በኃይማኖቶች እና በብሔሮች መካከል ባለ ወዳጅነትና መተሳሰብ የሚታወቅ ቢሆንም ድሬ ዳዋ ከ2010 ጀምሮ በተከታታይ በተከሰቱ የማኅበረሰባዊ ግጭቶች ስትታመስ ቆይታለች።