በአገር አቀፍ ደረጃ የፖለቲካ ለውጥ ቢደረግም በኦሮሚያ ክልል በሚገኙት ሁለቱ የጉጂ ዞኖች (ጉጂ እና ምዕራብ ጉጂ) የማዕድን ቁፋሮ ሥራ የአካባቢውን ማኅበረሰቦች ማግለሉን ቀጥሏል። ይህ እውነታ በተለይ በሳውዑዲ ቢሊየነር ሼክ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ባለቤትነት በሚተዳደረው የሚድሮክ የማዕድን እና የነዳጅ ኩባንያ ላይ ይስተዋላል። በብልጽግና ፓርቲ ወቅት የተቋቋሙ እንደ ጎዱ አጠቃላይ ትሬዲንግ አ.ማ. (GODU) ያሉ የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች በ2010 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ. በ2018) ሚድሮክ በክልሉ ከሚያደርገው እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ የተፈጠረውን ውዝግብ ለማርገብ ወጣቶች እና የአካባቢው የንግድ ልሂቃን እንዲሳተፉ አድርጓል…
Despite political change at the national level, resource extraction in the two Guji zones (Guji and West Guji) of the Oromia Region continues to exclude local communities. This is particularly so in the case of MIDROC – a mining and oil company owned by Saudi billionaire Sheik Mohammed Hussein Al Amoudi. Local companies, such as GODU General Trading S.C. (GODU), established under the…